Facts: Colonoscopy
በብዙዎች ዘንድ የሚነሳው የኮሎኖስኮፒ ምርመራ ምንነት እና የህክምናው ሂደቶች የኮሎኖስኮፒ ሂደት የታችኛውን የምግብ መፍጫ ሥርዓት በምስል ለመመርመር ረጅም እና ተጣጣፊ ቱቦ መጨረሻው ላይ ትንሽ ካሜራ ባለው መሳሪያ በመጠቀም የሚካሄድ የምርመራ ሂደት ነው ፡፡ የምግብ መፍጫ ሥርዓት (ጋስትሮኢንተሮሎጂስት) ባለሙያ (ስፔሻሊስት) የኮሎኖስኮፒ መሳሪያውን በፊንጢጣ በኩል ወደ አንጀት እንዲገባ በማድረግ በአንጀት ውስጥ ያለን ችግር ለመለየት ይጠቀመዋል፡፡ ለኮሎኖስኮፒ ምርመራ እንዴት …